All Stories

ወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጽመው ግፍ

ወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰው ያላባራ ዘመቻ እጅግ በጣም የተቀነባበረ አማራውን ለማዳከም ብሎም ለማጥፋት ብቻ በተሰማሩ ቡድኖች የሚከናወን ነው። እስካሁን ድረስ አማራውን ለማዳከም በብዙ መልኩ የሚጠቀማቸውን ዘዴወች የተለያዩ ግለሰቦች እና ቡድኖች ሲያጋልጡ ኖረዋል። ከነዚህም ውስጥ 1) ለአማራው ገበሬ መሬትን ጨርሱ…
ፕሮፍ. መስፍን ወልደማርያም፡- አማራ የሌለው የት ሄዶ ነው?

ፕሮፍ. መስፍን ወልደማርያም፡- አማራ የሌለው የት ሄዶ ነው? (ከመለክ ሐራ) እኔ ልናገረዎ የማይገባ ብላቴና ነኝ፡፡ በብዙ ነገር አድናቂዎ እና ብዙዎችን ጽሁፎችዎን ያነበብኩ ነኝ፡፡ አሁን ለያዝኩት ማንነትም የእርስዎ አስተዋጽኦ አለበት፡፡ ይሁንና በአማራ ጉዳይ ላይ ባለዎት አቋም ላይ ከረር ያለ ልዩነት አለኝ፡፡…
የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት

(በመስፍን ወልደ ማርያም መስከረም 2009) የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የሚቻለው እንዴት ነው?››…

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ይፋ የተመሰረተበትን ሁለተኛ ዓመት እንዲሁም የመዐሕድን የወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ ምክንያት በማድረግ ፕ/ር ዓስራት ወልደየስ የመ ዐሕድ ፕሬዜዳንት ያደረጉት ንግግር – ለተከበራችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች፣ – ለተከበራችሁ የመዐሕድ ደጋፊዎች፣ – የኢትዮጵያን አንድነት በመደገፍ በስብሰባው ላይ የተገኛችሁ…
Translate »