All Stories

የህብረብሄራዊ ድርጅቶች ኪሳራ እና የብሄረተኛ ድርጅቶች ስኬት ምክንያቶች እና መፍትሄው

(በምስጋናው አንዱዓለም) በኢትዮጵያ ህብረ ብሔራዊ ፖለቲካ ትግል ውስጥ ጎልቶ ሲስተዋል የቆየ ችግር አለ። እርሱም የኢትዮጵያን አንድነት ለማስጠበቅ ህብረ ብሄራዊ አደረጃጀቶች የግድ ያስፈልጋሉ የሚለው ልማዳዊ አስተሳሰብና አሰራር ነው። እንደገባኝ መጠን የህብረብሄራዊ እና ብሄረተኛ ድርጅቶችን ውድቀትና ስኬቶችን በመዳሰሰ ለአሁኑ ወቅት ለአማራ ትግል…

– ለተከበራችሁ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች፣ – የኢትዮጵያን አንድነት በመደገፍ በስብሰባው ላይ የተገኛችሁ እንግዶች፣ – የዚህ ትውልድ ባላደራና ነፃ አውጭ የሆናችሁ ወጣቶች፣ – ክብራንና ክቡራት ወገኖቸ፣ ከሁሉ በፊት ለእናነተ ለወገኖቸ ከልብ የመነጨና ከፈተኛ አክብሮት የተሞላበትን ሰለምታዬ ይድረሳችሁ። ይህ መልዕክቴ ሊደርስ…

በኢትዮጵያ ባለፉት ሃያ አምስት አመታት ከሰፈነው ስነልቦናዊና የአደረጃጀት ለውጥ ዕውነታ ተነስተን ስንመለከት የዐማራን ህዝብ ለመታደግ ያለው አማራጭ አንድ መንገድ ብቻ ነው ። ዐማራ ስነልቦናው ከራሱ ነገድ አልፎ ኢትዮጵያዊ ስነልቦና የገነባ ፣ በሄደበት ሁሉ ተዋህዶ የመኖርን ጥበብ የተካነ፣ በሕገ እግዚአብሄር የሚተዳደር…

የአማራ ብሔርተኝነት ከየት ወደ ወደየት? ************************ ወያኔ ኢትዮጵያን በጠብመንጃ ቀንበር ማስተዳደር ከጀመረነት ጊዜ አንስቶ “አማራ ነኝ” ማለት የዘረኝነት መገለጫ፣ የፀረ-ኢትዮጵያዊነት ማሳያ፣ የጨፍጫፊ ስርዓት ባለቤት ተደርጎ የሚታይበት ጊዜ ነው:: በዚህም የተነሳ 25 አመት ከህወሃት ማስመሰያ ሰነድ ወይንም ማንፌስቶ (ህገ-መንግስት) ጨምሮ እስከ…
ቀዳሚ ሰማዕት ሌ/ኮሎኔል ገናናው ሽፈራው፤ “እንዲያቆጠቁጥ የማያስፈልግ ዛፍ”

(በሙሉቀን  ተስፋው) (ለመማሪያ ይሆን ዘንድ የቀዳሚ ሰማዕት ሌ/ኮሎኔል ገናናው ሽፈራው ታሪክ ከዚህ ቀጥሎ ቀርቧል። የዐማራ ሕዝብ ቀዳሚ ሰማዕታቱን እያሰበ ከባለፈው ስሕተት እየተማረ በወያኔ እንዳይሸወድ ይህን ታሪክ ማቅረቡ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። ሌተናል ኮሎኔል ገናናው ሽፈራው ይባላል። ተወልዶ ያደገው በ1950 ዓ.ም. በደንቢያ…
Translate »