All Stories

የአማራ የነጻነት ተጋድሎ በተግባር – ቪዲዮ

ሰሞኑን በአማራ በተለይም በጎንደር እየተካሄደ ያለው የነጻነት ትግል የተለየያዩ ድርጅቶች “እኔ ነው ውጊያውን እያካሄድኩት ያለሁ” በማለት በአማራ የነጻነት ታጋዮች እየተደረገ ያለው ትግል ለመጥለፍ ሙከራ ሲያደርጉ ታይተዋል። እውነተኛው ሃቅ ግን የነጻነት ትግሉን እያደረጉ ያሉ የአማራ የነጻነት ታጋዮች እንጅ ማንም አለማሆኑን በአይን…
እያታገልኩ ነው ስላልክ ብቻ እየታገልህ አይደለም። ኄኖክ የሺጥላ

እያታገልኩ ነው ስላልክ ብቻ እየታገልህ አይደለም። ኄኖክ የሺጥላ መረጃዎች ይደርሱናል ፥ ከባህር ዳር ፥ ከጎንደር ፥ ከ ወሎ እና ወዘተ። በየቀኑ ከ ከመላው ኢትዮጵያ ወደ ሱዳን እና ሊቢያ የሚሰደደው ወጣት ቁጥር የትዬ ለሌ ነው። ወደ ኤርትራ በርሃ ለመግባት ከሚፈልጉት እልፎች…
የአማራ ተጋድሎ ከዚህ ወዴት?

(ከሙሉቀን ተስፋው) ክፍል አንድ (ሲያትል በነበረው ስብሰባ ሊቀርብ የነበረ ጽሑፍ ነው፤ ፕሮግራሙ ላይ እንዲቀርብ ለ27 ደቂቃ የተቀዳው ሪከርዱ በቴክኒክ ችግር ባለመሥራቱ መቅረብ አልቻለም፤ እኔም አዘጋጆቹም በጣም አዝነናል። ይህን ጽሑፍ በማዘጋጀት በአዲስ አበባ እና የጎንደር ዩንቨርሲቲዎች ያሉ የአማራ ምሁራን አግዘውኛል። ምስጋና…
አማራው ምን ያልተቀማው አለ?   Amhara(አብነት ሁነኛው)

አማራው ምን ያልተቀማው አለ? Amhara(አብነት ሁነኛው) በተለያዩ የታሪክ ወቅቶች አማራው ላይ ስለደረሱ በደሎችና በተለይም አሁን ላይ በወያኔ ትግሬዎች እንዲሁም መሰል አላማ ባላቸው ጠባብ ጎጠኞች ዱላ አማራው በተጋረጡበት ጥፋቶች ዙሪያ የሚነገሩትና የሚጻፉት ትኩረታቸው ፖለቲካዊ፤ ኢ ኮኖሚያዊና ወታደራዊ ወይም የጸጥታ ጉዳዮች ላይ…
አማራ ትናንት፡- የጭቆና፣ የተጠቃሚነትና አማራዊ ውክልና ሁነታ

(በሲአትል የአማራ ማህበረሰብ ጥቅምት 27 2009 ዓ.ም. (Nov 6 2016) ባደረጉት ስብሰባ ላይ የቀረበ ጽሁፍ (ተጻፈ በምስጋናው አንዱዓለም) መልካም ንባብ **** አማራ እንደ ህዝብ የሰው ልጅ የደረሰበት የመንግስት አወቃቀርና አስተዳደር ስልጣኔ ላይ ከሽህ አመታት በፊት የደረሰ ህዝብ ነው፡፡ በፖለቲካዊ አወቃቀር…
Translate »