All Stories

ከመቃብር በላይ የዋለን ስም፣ ሃውልት በማፍረስ ማጥፋት አይቻልም !!!

ከመቃብር በላይ የዋለን ስም፣ ሃውልት በማፍረስ ማጥፋት አይቻልም !!! የሰምዓቱ መሪያችን ክቡር ፕሮፌሰር ዓሥራት ወልደየስን የመቃብር ስፍራና ሃውልት በማፍረስ ተግባር ላይ የተሰማራው ኃይል ማንም ይሁን ማን ከትግሬ ፋሽስታዊ አገዛዝ አቀናባሪነት ውጪ እንደማይሆን የመላው ዐማራ ህዝብ ያውቃል። የትግሬ ፋሽስታዊ አገዛዝ ያልተረዳውና…
ከዳግማዊ መዐሕድ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከዶር ኣፈወርቅ ተሾመ ጋር የተደረገ ቃለ መጠየቅ ክፍል 2

ባለፈው May 14 2017 የተካሄደውን የመጀመሪያውን የኣማራ ዓለም ኣቀፍ ጉባኤን ኣስመልክቶ ከዳግማዊ የመላው ኣማራ ህዝብ ድርጅት ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከዶር ኣፈወርቅ ተሾመ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ክፍል 2
የመጀመርያው የዐማራ ዓለም አቀፍ ጉባኤ፤ የግሌ አጭር የምልከታ ሪፖርት በዐምደ ጽዮን፣ደ

የመጀመርያው የዐማራ ዓለም አቀፍ ጉባኤ፤ የግሌ አጭር የምልከታ ሪፖርት ምን አልባት ይህ ጉባኤ ኤፍሬም ማዴቦን ያስደነገጠ ሳይሆን አይቀርም። የደነገጠበት ምክንያት በጉባኤው በቀረቡት ሰፊ የሆኑ ሞጋች ሃሳቦች ምክንያት ከሆነ እውነትም ሊደነግጥ ይገባዋል። በእርግጥም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ይህ ጉባኤ ከሁሉም ጽንፍ የተነሱ…