አማራ አቀፍ የውይይት መድረክ በዳላስ ቴክሳት በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ።

ባለፈው ቅዳሜ ጥር 20 2009 ዓ.ም. ወይም January 28 2017 በዳላስ ቴክሳስ በተደረገው አማራ አቀፍ ህዝባዊ ስብሰባ ላይ በርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል። ሙሉ ውይይቱን ከዚህ በታች ባለው ቪዲዮ እንድታዳምጡ በትህትና እንጠይቃለን።

አማራ አቀፍ የውይይት መድረክ በዳላስ ቴክሳስ January 28 2017 ክፍል 1

አማራ አቀፍ የውይይት መድረክ በዳላስ ቴክሳስ January 28 2017 ክፍል 2

Share this post