የቀጥታ ስርጭት፡ – የዳግማዊ መላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት አመራሮች በዐማራ ብሄርተኝነት እና በድርጅቱ አሰራር ዙሪያ የሚደረግ ውይይት

የዳግማዊ መላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት አመራሮች በዐማራ ብሄርተኝነት እና በድርጅቱ አሰራር ዙሪያ የሚደረግ ውይይት

ቀን፡

እሁድ ታህሳስ 30 2009  ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ (  በዲሲ ሰዓት አቆጣጠር )
Sunday January 08 2017 @ 18:00 GMT+2  OR 11:59 AM In Washington DC Time

ተጋባዥ እንግዶ

  • ባየ ተሻገር (ነአኩቶለአብ ዘ-ርዕሰ ደብር) – የዳግማዊ መዕሕድ ስራ አስፈጻሚ
  • ምስጋናው አንዱአለም (መለክ ሃራ )  – የዳግማዊ መዕሕድ ስራ አስፈጻሚ

አወያይ

  • ወንደወሰን በየነ ( ሰለሞን አባ)

የቀጥታ ስርጭቱ በ https://www.facebook.com/AAPO2nd/ በዳግማዊ መዐሕድ የፌስቡክ ገጽ ይተላለፋል።

Live broadcast on Facebook page https://www.facebook.com/AAPO2nd/

ከአክብሮት ጋር
የዳግማዊ መዐሕድ ህዝብ ግንኙነት!

Share this post