የአማራ ሙሁራን በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ውይይት አደረጉ ክፍል 1

የአማራ ሙሁራን ያደረጉት ውይይት በአሁኑ ወቅት የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ስላለው በደልና ስቃይ ላይ ያተኮርና ህዝባች እያደረገ ያለውን ትግል ለማገዘና ከጎኑ ለመሰለፍ ምን ማድረግ እንድሚገባ ለመወያየት የተደረገ ውይይት ነው።

የአማራ ሙሁራን በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ያደረጉትን ውይይት ቪዲዮ ክፍል 1 ከዚህ በታች ይመልከቱ።

Share this post