ማስታወቂያ – ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ሲያትል ቻፕተር

ማስታወቂያ – ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ሲያትል ቻፕተር

ማስታወቂያ – ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ሲያትል ቻፕተር

አማራ እና የአማራ ወዳጅ የሆናችሁ ሁሉ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ስለ ድርጅታችን ጥያቄ፣ አባልነት እና ድጋፍ መረጃ ማግኘት እና መደራጀት የምትችሉ መሆኑን የዳ/መዐሕድ ሲያትል ቻፕተር በደስታ ይገልጻል።

ኦሪጎን – ፖርትላንድ እና ቫንኮበር-ካናዳ የምትኖሩ ወገኖች ወደፊት የየራሳችሁን የዳ/መዐሕድ ቻፕተሮች እስክታቋቁሙ ድረስ በዚሁ ቻፕተር የምትስተናገዱ መሆኑን ይገልጻል።

ስልክ ቁጥሮች
206 769 5446       206 375 7117       206 235 4306     206 356 0250

website: www.aapo2nd.org 
ዳግማዊ የመልው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ሲያትል ቻፕተር

Share this post