ማስታወቂያ፡- የዳግማዊ መላው አማራ ሕዝብ ድርጅት ጥሪ በተለይ በቨርጂኒያ፣ ሜሪላንድና ዋሽንግተን ዲሲ ለምትገኙ አማሮች እና የአማራ ወዳጆች

የዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ማስታወቂያ

የዳግማዊ መዐሕድ ዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ቻፕተር የአማራውን ህዝብ እጅግ ፈጣን በሆነ ሁኔታ እያሰባሰብና እያደርጀ ይገኛል። በአገር ቤት በአማራው ህዝብ እየደረገ ያለውን የሞት ሽረት ትግል በአስቸኳይ ለመደገፍ እንችል ዘንድ መላው አማራ ህዝብን አንድ ላይ ለማሰባሰብ እየተጋ ያለው ድርጅታችን ለዐማራና የዐማራ ህዝብ ወዳጆች ለሆኑ ሁሉ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች እየደወላችሁ አባልና ደጋፊ መሆን የሚችሉ እና ትምህርት ሳይማር ለአስተማራችሁና በአሁኑ ሰዓት የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ካለው ፈጽሞ የመጥፋት አደጋ ለመታደግ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በትህትና ይጠይቃል።

ቨርጅኒያ፡- 703 732 6935520 255 8527703 419 0941202 471 0260
ዋሽንግተን ዲሲ፡- 571 581 0151301 789 9194
ሜሪላንድ፡- 240 432 9658 973 722 2249

ድል ለአማራ ህዝብ!
የዳግማው መዐሕድ ዲሲ ቻፕተር

aapo2nd-dc-chapter

 

Share this post