ኑ ስለ ሕዝባችን እንምከር ! ለዐማራ ተወላጆች ሁሉ የስብሰባ ጥሪ !

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ( ዳግማዊ መዐሕድ ) እሁድ October 23 2016 ታላቅ ዐማራዊ ስብሠባ በአሌክሳንደሪያ ቨርጅንያ ያካሂዳል። በዚህ ታሪካዊ ስብሰባ ላይ በመገኘት ስለዐማራ ሕዝብ ጉዳይ እንመካከር ዘንድ ዳግማዊ መዐሕድ ጥሪውን ያቀርባል።

ስብሰባው በወቅታዊ የዐማራ ትግል ሁኔታ እና በቀጣዩ መደረግ ስላለባቸው ነገሮች ይመክራል፣ ስለ ዳግናዊ መዐሕድ ዓላማና መርህ ገለጻ ይደረገል፣ ከታዳሚዎች ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ይሰጣል።

ቀን፡    እሁድ October 23 2016

ሰዓት፡  ከ3 PM ጀምሮ

ቦታ፡   Washington DC
         5000 Seminar Rd.,
         Alexandria, VA 22311
         Hilton Makers Center

ማሳሰቢያ፡ በስብሰባው መገኘት ካልቻሉ ዝግጅቱን በፌስቡክ እና በዮቱብ የቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ።

ከዳግማዊ መዐሕድ : ዋሽንግቶን ዲሲ እና አካባቢው ቻርተር
ድል ለዐማራ ህዝብ!!

www.aapo2nd.org
Phone: +1 202 298 83 72 , +1 602 460 91 23

14713742_175296786256116_5322297752154153429_n

flyer-aapo2nd-dc-public-meeting-oct-23-2016

Share this post