የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ ) ታላቅ የስብሰባ ጥሪ!


የመላዉ ዐማራ ሕዝብ ድርጅት(መዐሕድ) በነገዉ ዕለት በቀን 15/03/2011 ዓ-ም ከጥዋቱ በ3:00 ጀምሮ በታላቁ ጀግና፣ የአገር ባለውለታና ሰማዕት ገብርዬ አገር፣ በጋይንት ነፋስ መዉጫ ከተማ ከአባላትና ደጋፊዎቹ እንዲሁም ከአካባቢዉ ማህበረሰብ ጋር ስለ አማራነት በሰፊዉ ይመክራል፡፡

ስለሆነም በነፋስ መዉጫና በአካባቢዉ የምትገኙ የዐማራ ተወላጆች በተጠቀሰዉ ሰዓት በገብርዬ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተገኝታችሁ የመንፈስ አባታችሁን፣ የፕ/ር አስራት ወልደየስን አደራ እንድትረከቡ መዐሕድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

አትነሳም ወይ!
አትነሳም ወይ!
አስራት የሞተዉ ላንተ አይደለም ወይ!!!!?

ነፃ ሕዝብ ለጨቋኞች እጅ አይሰጥም!!!!!!!

Share this post