ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እና ሌሎች 10 ተጠርጣሪዎች ከእስር ተለቀዋል !

ወያኔ አግቷቸው የነበሩት ኮሎኔል ዘውዱ እና ሌሎች 10 ተጠርጣሪዎች ትላንት ጥር 13 ቀን 2010 አመተ ምህረት ተለቀዋል። ህዝቡም ከፍተኛ አቀባበል እንዳደረገላቸው የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በትላንትናው እለት ከጎንደር ማረሚያ ቤት የተለቀቁት ኮለኔል ደመቀ ዘውዴ በሰጡት አስተያየት፥ በማረሚያ ቤት በነበሩበት ጊዜ ህብረተሰቡ ላደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።

Share this post