ፋሺስት ወለፈንድ ፣በጥቃት አልወድም

ፋሺስት ወለፈንድ
ለኢትዮጵያዊያን ስለፋሺስት ወለፈንድ ለመግለጽ መሞከር ለቀባሪው መርዶ ለመንገር መነሳት ማለት ነው። ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊያን አያቶቻችን፣ ለጥቂቶቹ ደግሞ ወላጆቻችን፤ ለፋሽዝም ተግባሩን ባይሆንም ስሙን ለመጀመሪያ ጊዜ የሠጠው፣ ፋሽስት ወለፈንድ ሲነሳ ስሙ አብሮ የሚነሳው፤ ቤኒቶ ሙሶሎኒ፤ ያለ የሌለ ጉልበቱን አሰባስቦ፣ ከፋሽዝም ባህሪዎች አንዱ የሆነውን፤የራሱን ዓላማ ለማስፋፋት ሌሎችን መውጋትና መውረር የሚለውን ሊያሳካ፤ ከጥይት እስከመርዝ ጭስ ያፈሰሰብን ስለሆነ ነው። በዚህ ጽሑፍ ለማድረግ የሞከርኩት፤ ፋሽዝም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን መልክና ይዘት፤ ጠለቅ ባለ አሃዳዊ ምርምር፣ አጠቃላይ ግንዛቤ እንዲኖረን ነው። መልካም ንባብ።……..ፋሽዝም-1

Share this post