
Category: Video


Tewodros Terfie and his team at the House Resolution 128

የግዮን ድምፅ “በአማራነት እንቅስቃሴ ስኬትና ፈተናዎች” ዙሪያ ከምስጋናው አንዱአለም እና ከመሳፍንት ባዘዘው ጋር ያደረገው ውይይት

የአማራ ማህበር በጀርመን ህዝባዊ ስብሰባ – ቪድዮ
የአማራ ማህበር በጀርመን የተመሰረተበትን 1ኛ አመት ምክንያት በማድረግ ከተለያዮ የአማራ ድርጅቶች እና ተጋባዥ እንግዶች እንዲሁም የአማራ ወገኖች ጋር ያደረገውን ህዝባዊ ስብሰባና ውይይት ከዚህ በታች ባለው ቪድዮ ይመልከቱ

የዐማራ ማህበር በጀርመን 1ኛ አመት የምሥረታ በዓል እና ህዝባዊ ምክክር በኑረንበርግ ከተማ – አጭር ቪዲዮ
የዐማራ ማህበር በጀርመን 1ኛ አመት የምሥረታ በዓል እና ህዝባዊ ምክክር በኑረንበርግ ከተማ – አጭር ቪዲዮ

አቶ ካሳሁን ገብረማሪያም – በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው!
የግዮን ድምፅ ከአቶ ካሳሁን ገብረማሪያም በመአሕድ ጥናትና ምርምር መምሪያ የህግ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክተር ጋር ስህወሃት “ህገ-መንግስት” ሰፋ ያለ ውይይት አድርጓል። አቶ ካሳሁን ገብረማሪያም እንደሚሉት በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው! በመሆኑም አማራ እውቅና አይሰጠውም። ሙሉ ውይይቱን…