Category: Press Release
የሰማዕቱን የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን ፈለግ በመከተል ለዐማራው ሕዝብ ህልውና፣ መብት እና እድገት የመላው ዐማራ ሕዝብ ፓርቲ (መዐሕፓ)፣ በአገር ደረጃ ለብዙ ጊዜ ያልተቆጠበ ጥረት ሲያደርግ ቆይቶ ሕጋዊ ተክለሰውነት ማግኘቱ የተሻለ ሁኔታ እንደሚፈጥርለት አያጠራጥርም። ብዙ ተግባራዊነትን የጠየቀ እውቅና በመሆኑ ለትግሉ የመጀመሪያ እርከን…
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመዐሕፓ እና አዴኃን የተሰጠ የጋራ መግለጫ ሐሙስ ሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ራስ አምባ ሆቴል፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ የተከሰተው ክስተት በእጅጉ አሳዝኖናል፡፡ ከመሪዎች ግድያ ባሻገር በችግሩ መንስዔ…
ቁጥር፡ መዐሕፓ/003/2011 ቀን፡ ፳፩/፲/፳፻ዓ.ም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመዐሕፓ የተሰጠ መግለጫ አርብ ሰኔ 21 ቀን 2011 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ እና በአዲስ አበባ የተከሰተው ክስተት በእጅጉ አሳዛዥ ነው፡፡ በተለይ…
ሰፊው የዐማራ ሕዝብ ሆይ ! ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በከፋ መንገድ በሕልውናህ ላይ ከፍተኛ አደጋ ተጋርጧል። ሰኔ 15/2011 ውቢቷ ባህር ዳርን በደም ጎርፍ በማጥለቅለቅ በዐማራ ታሪክ ውስጥ መጥፎ ጠባሳ ጥሎ ያለፈው ጨለማው ቅዳሜ የዐማራን የማንነትና የሕልውና ትግል ፈተና ውስጥ ጥሎ አልፏል…
በአክራሪው ኦነግና በሌሎች ጽንፈኛ ሃይሎች በዐማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት በአስቸቋይ መቆም ይኖርበታል። ሰፊው የዐማራ ሕዝብ ለዘመናት የኢትዮጵያን ነጻነትና ሉዐላዊነት ለማስከበር ውድ ህይወቱን እየገበረ ለትውልድ ባቆያት አገር ላይ ዛሬ እንደባይተዋር ተቆጥሮ በአክራሪ ጎጠኞች የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመበት ይገኛል። እነዚህ ታሪካዊ…
በአሁኑ ወቅት በሃገራችን በብዙ አካባቢዎች የሰላም መደፍረስ እና የፀጥታ ችግሮች እየገጠሙ የህብረተሰቡን በሰላም ተንቀሳቅሶ የመስራት እና የመኖር ህልውና የሚፈታተን ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ምንም እንኳን በተወሰኑ የፌደራል እና የክልል ተቋማት በመንግስት እየተተገበሩ የሚገኙ ሪፎርሞችን እና ለውጦችን ብናደንቅም በሃገሪቱ የተከሰተው ችግር ግን…