Category: Uncategorized
የሰማዕቱን የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን ፈለግ በመከተል ለዐማራው ሕዝብ ህልውና፣ መብት እና እድገት የመላው ዐማራ ሕዝብ ፓርቲ (መዐሕፓ)፣ በአገር ደረጃ ለብዙ ጊዜ ያልተቆጠበ ጥረት ሲያደርግ ቆይቶ ሕጋዊ ተክለሰውነት ማግኘቱ የተሻለ ሁኔታ እንደሚፈጥርለት አያጠራጥርም። ብዙ ተግባራዊነትን የጠየቀ እውቅና በመሆኑ ለትግሉ የመጀመሪያ እርከን…
የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ ለደብረታቦር ከተማና አካባቢው ዐማራ ሕዝባችን ብልሁ ዐማራ፣ አንዴ ከመናገርህ በፊት ሁለት ግዜ አስብ፣ አስር ግዜ ለክተህ አንድ ግዜ ቁረጥ እንዲል፣ የታላቁ ሰማዕት መሪያችን ፕሮፌሰር አስራትና የትግል አጋሮቻቸው መራር ተጋድሎ ፍሬና የትውልዱ አደራ የሆነው አባት ድርጅታችን የመላው ዐማራ…
ለዐማራ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ዐዴፓ) ማዕከላዊ ጽ/ቤት ባህርዳር ከመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት(መዐሕድ )የቀረበ የደስታና የድጋፍ መግለጫ፣ ድርጅታችሁ ዐዴፓ ከመስከረም 18 ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀናት የፈጀውን 12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ በባህርዳር ከተማ አካሂዷል፣ ጉባዔው ወቅታዊ የሆኑ የዐማራን ህዝብ ጉዳዮች በጥልቀት በማየት ታሪካዊ ውሳኔወችን…
የ “ቤተ አማራ” ወይም “ዳግማዊ መአሕድ” ነን ባዮች ማንነትና ስውር የጥፋት ዓላማ ሲጋለጥ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሳተናው ድረገጽ ላይ May 10, 2017 23:40 የወጣ መልስ ከአንዱዓለም ተፈራ ከተጠቀሱት ድርጅቶች ወስጥ የአንደኛው አባል አንድ ወንድሜ ይሄ ጽሑፍ መውጣቱንና ጊዜ…
ምስጋና ለዳግማዊ መዐሕድ – ቤት አማራ መድኅን ድርጅት (ከአደማሱ በጋሻው – May 11, 2017 )