በሃገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ እና የፀጥታ ችግር በተመለከተ ከመዐሕድ የተሰጠ መግለጫ!

በአሁኑ ወቅት በሃገራችን በብዙ አካባቢዎች የሰላም መደፍረስ እና የፀጥታ ችግሮች እየገጠሙ የህብረተሰቡን በሰላም ተንቀሳቅሶ የመስራት እና የመኖር ህልውና የሚፈታተን ደረጃ…
በከፍተኛ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ችግር ውስጥ ለሚገኙት የጎንደር ዐማራ ወገኖቻችን  ከመዐሕድ የተሰጠ መግለጫ !!!

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት /መዐሕድ በጎንደር ዐማራ ላይ የተከሰተውን ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ቀውስ ትኩረት እንደሚያሻው ያሳስባል፡፡ በጎንደር ዐማራ በህወሃት/ወያኔ ጠንሳሽነትና…