የተከበርከው የአማራ ሕዝብ መልካም አዲስ አመት – የመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (መዐሕድ)

የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ለተወደደውና ለተከበረው የአማራ ሕዝብ መልካም አዲስ አመት ይሆን ዘንድ ምኞቱን ይገልፃል። አዲሱ አመትም የጀመርነውን አማራዊ ተጋድሎ አጠናክረን የምንቀጥልበት፣ የተነጠቅነውን የአማራ ህዝብ ርዕት የምናስከብርበት፣ ራሳችንን ለማይቀረው የአማራ ህዝብ ድል የምናዘጋጅትበትና ድል የምንጎናጸፍበት የድል ዘመን ይሆንልን ዘንድ…
የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ)  የውህደት መግለጫ

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የውህደት መግለጫ የተከበራችሁ የዐማራ ልጆች፤ የዐማራ ወዳጆች እና ኢትዮጵያውያን፤ እንደሚታወቀው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) የሰፊውን የዐማራ ህዝብ በጠላትነት ፈርጆ ዘርፈ ብዙ ጥቃት መፈጸም ከጀመረ 42 ዓመታትን አስቆጥሯል። በተለይ የስልጣን ርካቡን ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ ባለፉት…
የዳግማዊ መዐሕድ እና የቤተ-ዐማራ መድህን ውህደት አስመልክቶ ከዐማራ ማህበር በጀርመን የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ

የዳግማዊ መዐሕድ እና የቤተ-ዐማራ መድህን ውህደት አስመልክቶ ከዐማራ ማህበር በጀርመን የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ በትናንትናው እለት ኦውገስት 20 2017 ዓ.ም የሁለቱ ድርጅቶች ውህደት ዜና በመስማታችን ደስ ብሎናል። የህዝባችንን ጥያቄና የልብ ትርታ አዳምጣችሁ ምላሽ በመስጠት ረገድ ፈር ቀዳጅ በመሆናችሁ እናደንቃለን። እስካሁን ላሳያችሁት…
ዳግማዊ መላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (ዳግማዊ-መዐሕድ) እና ቤተ አማራ መድህን ውህደት ፈጸሙ፣ የውህዱም ድርጅት ስም መዕሕድ ተብሏል!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዳግማዊ መላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (ዳግማዊ-መዕሕድ) እና የቤተ አማራ መድህን ተዋህደው በአንድ ላይ ለመስራት ሲያደርጉት የነበረው ውይይት አጠናቀው መላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (መዐሕድ) በሚል ስም ተዋህደው በአንድ ላይ ለመስራት ወሰኑ። የግዮን ድምጽ የመዐሕድ ከፍተኛ አመራሮች ከሆኑት ጋር…
የግዮን ድምጽ – ከዶ/ር ስሜነህ ማዘንጊያን፣ ከዶ/ር አፈወርቅ ተሾመ እና ከምስጋናው አንዱዓለም ጋር

የግዮን ድምጽ! ከዶ/ር ስሜነህ ማዘንጊያን፣ ከዶ/ር አፈወርቅ ተሾመ እና ከምስጋናው አንዱዓለም ጋር በጋዜጠኛ ወንድይራድ ኃይለ ገብርኤል አማካኝነት ጠቃሚ በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገን ውይይት ከዚህ በታች ያዳምጡ።
የፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ የቀብር ስነስርዓት በሥላሴ ቤተክርስቲያን ተፈፀመ

(ጋሻው መርሻ) የፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ አጭር የህይዎት ታሪክ አስራት ወልደዬስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደዬስ አልታዬና ከእናታቸው ከወይዘሮ በሰልፍይዋሉ ጽጌ ሰኔ 12 ቀን 1920 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ። የአስራት አባት አቶ ወልደዬስ አልታዬ በጸሓፊ ትዕዛዝ ኃይሌ ወልደ-ስላሴ አስተዳደር ውስጥ በጸሃፊነትና በአስተዳደር…