በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ

በወቅታቂ ጉዳዮች ላይ ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ የአቋም መግለጫ ጳጉሜ 3 2009 ዓ.ም አንድ ስንዝር መሬት ከዐማራው ታሪካዊ ቦታዎች ላይ ለማንም ተላልፎ አይሰጥም! ወልቃይት ጠገዴ-ራያ-መተከል ትናንትም ዛሬም ዐማራ ነው! የዐማራ ሕዝብ እና የቅማንት ማህበረሰብ ለዘመናት ሳይነጣጠሉ ማህበራዊ እሴቴቶቻቸውን እየተጋሩ…